የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት

3 (6)

医療 | 1.8MB

説明

ዎች አደጋ ሲያጋጥም ወደሃኪም ቤት ሄደዉ ተገቢዉ የህክምና አገልግሎት እስኪደረግላቸዉ ድረስ በቦታዉ ሊያገኙት የሚችለዉ ርዳታ የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ የተባለዉም ከሃኪም የሚገኘዉን ተገቢና ሙያዊ የህክምና ርዳታ እንደማይተካ ለማመላከት ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ በተለያዩ አደጋዎች የተጎዱ ወገኖች ሃኪም ቤት እስኪደርሱ ለመርዳት የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ይዘት ያለዉ የህክምና ርዳታ ነዉ። ይህን ርዳታ መስጠት የሚችሉ ሰዎች ደግሞ ራሳቸዉ አስቀድመዉ ተገቢዉን ስልጠና ሊወስዱ ይገባል።

Show More Less

情報

更新日:

現在のバージョン: 2.0.0.0

Android 要件: Android 4.0.3 or later

Rate

Share by

あなたへのおすすめ