የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት icon

የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት

2.0.0.0 for Android
3.0 | 10,000+ Installs

Appz Ninja

Description of የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት

ዎች አደጋ ሲያጋጥም ወደሃኪም ቤት ሄደዉ ተገቢዉ የህክምና አገልግሎት እስኪደረግላቸዉ ድረስ በቦታዉ ሊያገኙት የሚችለዉ ርዳታ የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ የተባለዉም ከሃኪም የሚገኘዉን ተገቢና ሙያዊ የህክምና ርዳታ እንደማይተካ ለማመላከት ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ በተለያዩ አደጋዎች የተጎዱ ወገኖች ሃኪም ቤት እስኪደርሱ ለመርዳት የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ይዘት ያለዉ የህክምና ርዳታ ነዉ። ይህን ርዳታ መስጠት የሚችሉ ሰዎች ደግሞ ራሳቸዉ አስቀድመዉ ተገቢዉን ስልጠና ሊወስዱ ይገባል።

Information

  • Category:
    Medical
  • Latest Version:
    2.0.0.0
  • Updated:
    2018-09-29
  • File size:
    1.8MB
  • Requirements:
    Android 4.0.3 or later
  • Developer:
    Appz Ninja
  • ID:
    amharic.firstaid.childrens
  • የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት
    የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት 1.0.0.0
    1.9MB
    2017-07-22
    APK
    Picture