BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
4.85
Trivia | 42.5MB
ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው ። እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።