የፀጉር አጠባበቅ ዘዴዎች
4.65
Health & Fitness | 18.4MB
ይህ መተግበሪያ የፀጉር አይነቶቻችንን እና እንክብካቤ ዘዴውችን ከነ አመጋገብ ስራዓት እና ቤት ውስት ቀምመን ለማዘጋጀት ታስቦ የተሰራ ነው።መተግበሪያውም ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች አገልግሎት ላይ መዋል የሚችል ለአጠቃቀም ምቹ እና ብዙ ነገር ልናውቅበት ያስችለናል።
This app is designed to develop our hairstyles and hairstyles with dietary and home remedies.
በዛ ያለ መፍትሄ ለፀጉር እድገት እና ለፀጉር እንክብካቤ የያዘ መተግበሪያ ነው።