Ethiopian ጤናችን በሙባይላችን/healthy

3 (22)

Sức khỏe và Thể hình | 4.3MB

Mô tả của

ጤናችን በሙባይላችን የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን
ተደጋጋሚና አስቸጋሪ እንዲሁም በተፈጥሮ የሚመጡ በሽታዎችን እንዴት እንደሚይዙን እና የመከላከያ መፍትሄዎችን ያስቀመጠ ነው፡፡
አፕሊኬሽኑን በመከተል እንደ ብጉር ፣ ትኩሳት ፣ የሆድድርቀት ፣ የወገብህመም ፣ ብጉር ፣ ፎሮፎር ፣መጥፎየእግር የጫማ ሽታ ፣መጥፎ የአፍሽታ፣ መጥፎ የብብት ጠረን ፣የጸጉር መሳሳት፣ ራሰ በራሃ፣ ጭንቀት ፣ራስምታት፣ ድብርት፣ ኪንታሮት … የተሳኑ እርዕሶችና መረጃዎች በዝርዝር አብሮ ይዟል ፡፡
አስተያየት ካላችሁ በ Email አድራሻችን :-mameseyid0@gmail.com ላኩልን
ወይንም በስልክ ቁጥራችን + 251922203373 ደውሉልን
አፕልኬሽኑን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፤

Show More Less

Thông tin bổ sung

Đã cập nhật:

Phiên bản hiện tại: 1.0

Cần có Android: Android 4.0.3 or later

Rate

Share by

Đề xuất cho bạn