ዛዱል መዓድ
教育 | 4.2MB
Zahlf Groupは、長年の前にFacebook、Watspal、Telegramで開かれています。
長年にわたり、継続的な教示が渡されます。特にエチオピア人が海外に住んでいるイスラム知識の実装の知識の携帯的な偽造でした。アルマヌムラ; yezeduliはまだキッチン、そして様々なヨッキービのk'iri'tochiと、クルアーンのタフシル、英語、Fetiwewochi、Muhāderewochi、短いヒント、そして送迎のために利用可能な記事の様々なテーフの様々なテーマ、そして一連の異なる科目を継続しています。
このウェブページはすでに1つの場所で収集するために転送されていますユーザーフレンドリーなレッスン私たちが実装の重要性が高いことを願っています。この点に関して、私たちはあなたをそのサイトを使って他の人にクラスを得ることを勧めます。
ዛዱል መዓድ “የነገው ስንቅ” የትምህርት መድረክ ከአመታት በፊት በፌስቡክ፣ ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ላይ ተከፍቶ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይና ወቅታዊ ትምህርቶች ሲተላለፉበት ቆይቷል።
እስካሁን ለረጅም አመታት ቀጣይነት ያላቸው ትምህርቶች የተላለፉ ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች፤ በተለይም በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ሆነው ኢስላማዊ ዕውቀትን የሚቀስሙበት ተንቀሳቃሽ መድረሳ ሆኖ አገልገሏል ለማለት ይቻላል። አልሐምዱሊላህ፤ አሁንም የዛዱል መዓድ ትምህርቶች እንደቀጠሉ ሲሆን የተለያዩ የኪታብ ቂርኣቶች እና ተከታታይ የተለያዩ ትምህርቶች፣ የቁርኣን ተፍሲር፣ ሳምንታዊ ኹጥባ በአማርኛ፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎች፣ አጫጭር ምክሮች እና መጣጥፎች እየተላለፉበት ይገኛል።