*** ፎቶላይ በአማርኛና በእንግሊዘኛ በቀላሉ መፃፍ ይፈልጋሉ???
እንግዲያውስ በኢትዮጵያዊ ፎቶ ማስዋቢያ
በመጠቀም በቀላሉና በፍጥነት ፎቶላይ በአማርኛና በእንግሊዘኛ ፅፈው ሲያሻዎ በፌስቡክ(Facebook)፣ ቫይበር(Viber) እና ዋትስአፕ(WhatsApp) በመሳሰሉት ላይ ለጎደኛዎ ፥ ለፍቅረኛዎ በመላክ በቀላሉ ሼር(Share) በማድረግ ይችላሉ።
*** ፎቶዎን በሃገሮ ባንዲራ ማሳመርና ማሸብረቅ ይፍልጋሉ???
እንግዲያውስ ኢትዮጵያዊ ፎቶ ማስዋቢያ አፕሊኬሽን በ አንድሮይድ ስልኮ ላይ በመጫን የሚያማምሩ ፎቶዎን በሃገሮ የኢትዮጵያ ባንዲራዎች ቀለማት አሳምረውና አሸብርቀው ሲፈልጉ የፌስቡክ ፕሮፋይል(Facebook Profile Picture) ፎቶዎ ይቀይሩ፣ ሲያሻዎ በፌስቡክ(Facebook)፣ ቫይበር(Viber) እና ዋትስአፕ(WhatsApp) በመሳሰሉት ላይ ለጎደኛዎ ፥ ለፍቅረኛዎ በመላክ በቀላሉ ሼር(Share) በማድረግ ይችላሉ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
*** Ethiopiayawi Photo is an application that lets you to Edit and write text in Amharic and English on your photo with
your android phone and share it via Facebook, Viber, WhatsApp and may more...
***
Ethiopiayawi Photo is an application that lets you to Edit and Filter your photo with Ethiopia flag on your android
phone and share it via Facebook, Viber, WhatsApp and may more...
- Photo selection from gallery
- Photo Editing & Filtering using Ethiopia flags colors
- Write text on your photo
- Photo saving to ur gallery
- Photo sharing via Facebook, Viber, WhatsApp and many more.
***REQUIRED PERMISSIONS***
CAMERA – To take a picture.
INTERNET – To share your edited photos.
STORAGE – To save your photos.
Bug fix